የቤተክርስቲያኗ ታሪክ | Our Church History
የበዓታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን የተመሰረተው እሁድ ግንቦት 21 2014 ሲሆን። መጀመሪያ ላይ በኬንሞር ዋሽንግተን 6211 NE 182 ጎዳና, በብፁዕ አቡነ ማርቆስ መልካም ፈቃድ በቆሞስ መልአከ ጥበባት አባ ገብርኤል ምትኩ አነሳሽነት ቤተክርስቲያኗ በትንሽ ክፍል ውስጥ 30 በሚሆኑ ምእመናን ተመስርተ።
The Beata Lemariam Church was founded on May 29, 2022. Initially, the Church was established in a small room by about 30 parishioners on the Goodwill of Betsu Abune Markos and the initiative of Komos Melake Tibebat Abba Gabriel Meteku at 6211 NE 181st St, Kenmore, Washington.

